ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02)

9.0 4

v1.0 by ነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት

ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) APK 下載 ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) APK 下載
通過APKFab客戶端下載
安全快速安裝 - 無區域限制

關於 Neqra 02

Neqra 02(包名:com.neqra02)開發者是ነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት,Neqra 02的最新版本1.0更新時間為2019年04月15日。ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02)的分類是教育。您可以查看ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02)的開發者下的所有應用並找到ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02)在安卓上的15個相似應用。目前這個應用免費。該應用可以從APKFab或Google Play下載到Android 4.1+。APKFab.com的所有APK/XAPK文檔都是原始文檔並且100%安全下載的資源。
ነቅረእ 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ የሞባይል አፕልኬሽን የነቅረእ 01 የዐረብኛ ፊደላት መማሪያ የሞባይል አፕልኬሽን ቀጣይ ክፍል ሲሆን፣ አማርኛን በአግባቡ ማንበብ ለሚችሉና የዐረብኛ ፊደላትን በደንብ ለይተው ለሚያውቁ የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብን ቀላል በሆነ መንገድ የሚያስተምር ዘመናዊ የሞባይል አፕልኬሽን ነው።
ይህ አፕልኬሽን በአጠቃላይ በ 13 ዋና ዋና ክፍሎች የተከፈለ ነው። እያንዳንዱ ክፍልም በ 4 ንዑስ ክፍሎች የተከፈለ ነው።
አፕልኬሽኑ በቅድሚያ የአማርኛ ፊደላት እንቅስቃሴን በ ክፍል 1 ያስተምራል።
በመቀጠልም በክፍል 2፣ 3፣ 4 እና 5፣ የዐረብኛ ፊደላትን (ቃላትን) በአራቱ የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (ፈትሐ፣ ከስራ፣ ዱማ እና ሱኩን) በመጠቀም ከአማርኛ ፊደላት የድምፅ እንቅስቃሴ ጋር በማዛመድ፣ ቀላል በሆነ መንገድ የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በክፍል 5፣ 6 እና 7 ደግሞ በሶስቱ የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (በፈትሐ፣ በከስራ፣ እና በዱማ) የተነበቡ ድምፆች ሳብ አድርጎ የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በክፍል 8፣ 9 እና 10 ደግሞ ሶስቱ የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (በፈትሐ፣ በከስራ፣ እና በዱማ) ተደራርበው ሲመጡ በነጠላ ከሚሰጡት ድምፅ ላይ "ን" ድምፅን በመጨመር የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በክፍል 12 የዐረብኛ ፊደላትን ድምፆች የሽዳ (ማጥበቂያ) ምልክትን በመጠቀም አጥብቆ የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በመጨረሻም በክፍል 13 ከቁርኣን የተወሰኑ አንቀፆችን የማንበብ ልምምድ ይደረጋል።
ሁሉም ክፍሎች አራት አራት ንዑስ ክፍሎች ያሏቸው ሲሆን፣ እነሱም
መማሪያ፣ አጋዥ ቪዲዮ፣ መልመጃ እና ፈተና ናቸው። ከክፍል ክፍል ማለፍ የሚቻለው ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በመመለስ ነው።

Neqra 02 1.0 更新

- Improved Broadcast Notification
- Bug Fixes
查看更多
Neqra 02 資訊
歷史版本 更多
ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02)
ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) 1.0 APK
2019年04月19日 99.65 MB
Variant
Arch
Version
DPI
armeabi-v7a, x86
Android 4.1+
120-640dpi
armeabi-v7a, x86
Android 4.1+
120-640dpi
更多資訊

包名:

com.neqra02

更新日期:

最新版本:

1.0

請求更新:

提交最新版本

系統要求:

Android 4.1+