ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02)

9.0 4

v1.0 por ነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት

Descargar APK de ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) Descargar APK de ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02)
Descargar por medio de APKFab App
Instalación segura y rápida - sin restricción recional

Sobre Neqra 02

ነቅረእ 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ የሞባይል አፕልኬሽን የነቅረእ 01 የዐረብኛ ፊደላት መማሪያ የሞባይል አፕልኬሽን ቀጣይ ክፍል ሲሆን፣ አማርኛን በአግባቡ ማንበብ ለሚችሉና የዐረብኛ ፊደላትን በደንብ ለይተው ለሚያውቁ የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብን ቀላል በሆነ መንገድ የሚያስተምር ዘመናዊ የሞባይል አፕልኬሽን ነው።
ይህ አፕልኬሽን በአጠቃላይ በ 13 ዋና ዋና ክፍሎች የተከፈለ ነው። እያንዳንዱ ክፍልም በ 4 ንዑስ ክፍሎች የተከፈለ ነው።
አፕልኬሽኑ በቅድሚያ የአማርኛ ፊደላት እንቅስቃሴን በ ክፍል 1 ያስተምራል።
በመቀጠልም በክፍል 2፣ 3፣ 4 እና 5፣ የዐረብኛ ፊደላትን (ቃላትን) በአራቱ የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (ፈትሐ፣ ከስራ፣ ዱማ እና ሱኩን) በመጠቀም ከአማርኛ ፊደላት የድምፅ እንቅስቃሴ ጋር በማዛመድ፣ ቀላል በሆነ መንገድ የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በክፍል 5፣ 6 እና 7 ደግሞ በሶስቱ የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (በፈትሐ፣ በከስራ፣ እና በዱማ) የተነበቡ ድምፆች ሳብ አድርጎ የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በክፍል 8፣ 9 እና 10 ደግሞ ሶስቱ የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (በፈትሐ፣ በከስራ፣ እና በዱማ) ተደራርበው ሲመጡ በነጠላ ከሚሰጡት ድምፅ ላይ "ን" ድምፅን በመጨመር የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በክፍል 12 የዐረብኛ ፊደላትን ድምፆች የሽዳ (ማጥበቂያ) ምልክትን በመጠቀም አጥብቆ የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በመጨረሻም በክፍል 13 ከቁርኣን የተወሰኑ አንቀፆችን የማንበብ ልምምድ ይደረጋል።
ሁሉም ክፍሎች አራት አራት ንዑስ ክፍሎች ያሏቸው ሲሆን፣ እነሱም
መማሪያ፣ አጋዥ ቪዲዮ፣ መልመጃ እና ፈተና ናቸው። ከክፍል ክፍል ማለፍ የሚቻለው ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በመመለስ ነው።

Actualización de Neqra 02 1.0

- Improved Broadcast Notification
- Bug Fixes
Más información
Características de Neqra 02
Versiones antiguas Más
ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02)
ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) 1.0 APK
April 19, 2019 99.65 MB
Variant
Arch
Version
DPI
armeabi-v7a, x86
Android 4.1+
120-640dpi
armeabi-v7a, x86
Android 4.1+
120-640dpi
Más información

Nombre de paquete:

com.neqra02

Fecha de actualización:

Última versión:

1.0

Pedir actualización:

Enviar la última versión

Requisitos:

Android 4.1+