ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ

9.3 52

v1.0.1 by Afro Dawah

ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ
通過APKFab客戶端下載
安全快速安裝 - 無區域限制

關於 ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ

ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ(包名:com.afrodawah.holyquranamharic)開發者是Afro Dawah,ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ的最新版本1.0.1更新時間為2018年03月28日。ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ的分類是圖書與參考資源。您可以查看ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ的開發者下的所有應用並找到ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ在安卓上的290個相似應用。目前這個應用免費。該應用可以從APKFab或Google Play下載到Android 4.2+。APKFab.com的所有APK/XAPK文檔都是原始文檔並且100%安全下載的資源。
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
ይህ መተግበሪያ(አፕሊኬሽን) ሙሉ በሙሉ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ የአንድሮይድ ዲጂታል ቁራአን ነው።
አልሃምዱሊላህ! 114 ሱራ ወይም 30 ጁዝእ ያጠቃሊላል። ቁርአንን በቀላሉ ማንበብ እና ማዳመጥ ይችላሉ።
ይህ መተግበሪያ የሚከተሉትን ገጽታዎች አሉት:
* የቁርአን አያቶች በቀላሉ በሱራ (ዝርዝር ቅጽ) ወይም ሙስሃፍ (በገጽ ቅፅ) ለማንበብ ያስችላቸዋል።
* የቁርአን የገጽ ምስሎችን ማውረድ አያስፈልግም።
* በቀላሉ አያቶች ማመልከት (ቡክማርክ)፣ ማጋራት እና መቅዳት ይችላሉ።
* በአማርኛ እና በአረብኛ ውስጥ ማንኛውንም ቃለ በቀላሉ መፈለግ ይቻላል።
* የዓረብኛ እና የአማርኛ ጽሑፍን መጠን ፣ ቅርጸ-ቁምፊ ማበጀት ይችላሉ።
* ዕለታዊ አስታዋሾች እና በየሳምንት (በጁምአ ቀን) የሱራ አል-ካህፍ አስታዋሽ (ማንቂያ) ማዘጋጀት ይችላሉ።
* የመላውን መተግበሪያውን ገጽታ በቀላሉ መቀየር ይችላሉ።
* ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው። ምንም ማስታወቂያዎች የሉትም።
ይህን መተግበሪያ በመጋራት ሁሉም ሙስሊም የየራሱን ድርሻ ተግባራዊ ያደርግ ዘንድ ይጠየቃል። እባክዎት በተቻሎት መጠን መተግበሪያው ሼር በማድረግ ያስተላልፉ።
እባክዎት መተግበሪያውን ለማሻሻል እንዲያግዘን የእርስዎን አስተያየት ይላኩልን።
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ 1.0.1 更新

Bug Fixes
Minimized App size
查看更多
ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ 資訊
歷史版本 更多
ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ
ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ 1.0.1 APK
2018-04-24 3.77 MB

Requires Android: Android 4.2+

Architecture:

Screen DPI: 120-640dpi

SHA1: 0539454e75f54f540a777a7bbf014ae4c9051068

Size: 3.77 MB

What's New:

Bug Fixes
Minimized App size
更多資訊

更新日期:

2018-03-28

最新版本:

1.0.1

請求更新:

提交最新版本

Available on:

Google Play

系統要求:

Android 4.2+