首頁 編輯推薦 測評 資訊 相似應用 TopTens 預註冊 限時促銷 熱門遊戲 熱門應用 分類 APK Downloader APK Upload Chrome外掛程式 APKFab 客戶端 搜索應用
選擇語言

አል ቁርዐን በአማርኛ

1.0 6

v2.0 by coran

通過APKFab客戶端下載
安全快速安裝 - 無區域限制

關於 አል ቁርዐን በአማርኛ

አል ቁርዐን በአማርኛ(包名:quran.Amharic)開發者是coran,አል ቁርዐን በአማርኛ的最新版本2.0更新時間為2017年10月03日。አል ቁርዐን በአማርኛ的分類是圖書與參考資源。您可以查看አል ቁርዐን በአማርኛ的開發者下的所有應用並找到አል ቁርዐን በአማርኛ在安卓上的200個相似應用。目前這個應用免費。該應用可以從APKFab或Google Play下載到Android 4.0.3+。APKFab.com的所有APK/XAPK文檔都是原始文檔並且100%安全下載的資源。
ቁርዐን ከአላህ ዘንድ ከተላኩት ቅዱሳት መጽሀፍት ውስጥ የመጨረሻው እና በእስልምና ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ተዐምራዊ መጽሀፍ ነው:: በውስጡም እስከ አለም ፍጻሜ ድረስ ለሁሉም ሙስሊሞች የሚሆን መመሪያን፣ ምህረትን እና ድህነትን የያዘ ነው:: ሁሉም ሙስሊሞች ቁርዐንን ስለታደሉት ሁሌም በቅርባቸው ይሆን ዘንድ ይሻሉ:: እና መላውን ቁርዐን ከሪም በተንቀሳቃሽ መሳሪያዎ ከመያዝ የበለጠ ምን የተሻለ መንገድ አለ?
እዚህ ለአንድሮይድ ስማርት ስልኮች እና ለታብሌቶች የሚሆን ምርጥ የቁርዐን አፕሊኬሽን ታገኛላችሁ ይህም የፈለጋችሁትን ሱራ መፈለግ የሚያስችላችሁ ነው፣ የትኛውንም የቅዱስ ቁርዐን መስመር፣ ገጽ እና ሱራ በኦፊሲያላዊው የአማርኛ ትርጓሜ ያንብቡ::
ይህ አፕሊኬሽን ኦፊሲያላዊውን የአማርኛ ቁርዐን ትርጓሜ የያዘ ነው፣ ስለዚህም በጣም ግልጽ፣ በቀላሉ የሚገነዘቡት፣ እንዲሁም ከመጀመሪያው የአረብኛ ቃል ጋር በተማመን የቀረበ ነው:: የአረብኛውንም ቃል በትክክል የተከተለ፣ እናም የመጀመሪያውን የአረብኛ ምንባብ በማስታወስ ነው::
በዚህ አፕሊኬሽን የቁርዐንን 30 ምዕራፎች ወይም 114ቱን ሱራ እንደፈለጋችሁ በቀላሉ መጠቀም ትችላላችሁ::
1) አል-ፋቲሐህ, 2) አል-በቀራህ, 3) ሱረቱ አሊ-ዒምራን, 4) ሱረቱ አል-ኒሳእ, 5) ሱረቱ አል-ማኢዳህ, 6) ሱረቱ አል-አንዓም, 7) ሱረቱ አል-አዕራፍ, 8) ሱረቱ አል-አንፋል, 9) ሱረቱ አል-ተውባህ, 10) ሱረቱ ዩኑስ, 11) ሱረቱ ሁድ, 12) ሱረቱ ዩሱፍ, 13) ሱረቱ አል- ረዕድ, 14) ሱረቱ ኢብራሂም, 15) ሱረቱ አል-ሒጅር, 16) ሱረቱ አል-ነሕል, 17) ሱረቱ አል-ኢስራእ, 18) ሱረቱ አል ከህፍ, 19) ሱርቱ መርየም, 20) ሱረቱ ጣሀ, 21) ሱረቱ አል-አንቢያ, 22) ሱረቱ አል-ሐጅ,23) ሱረቱ አል-ሙእሚኑን, 24) ሱረት አል-ኑር, 25) ሱረቱ አል-ፉርቃን, 26) ሱረቱ አልሹዐራ, 27) ሱረቱ አል-ነምል, 28) አልቀሶስ, 29) ሱረቱ አል-ዐንከቡት, 30) ሱረቱ አል-ሩም, 31) ሱረቱ ሉቅማን, 32) ሱረቱ አል-ሰጅዳህ, 33) ሱረቱ አል- አሕዛብ, 34) ሱረቱ ሰበእ, 35) ሱረቱ አል-ፈጢር, 36) ሱረቱ ያሲን, 37) ሱረቱ አልሷፍፋት, 38) ምዕራፍ ሱረቱ ሷድ,39) አል-ዙመር, 40) ሱረቱ አል-ሙእሚን, 41) ሱረቱ ሐ ሚም አል-ሰጅዳህ, 42) ሱረቱ አል-ሹራ, 43) ሱረቱ አል-ዙኽሩፍ,44) ሱረቱ አል-ዱኻን, 45) ሱረቱ አል-ጃሢያህ, 46) ሱረቱ አል-አሕቃፍ, 47) ሱረቱ ሙሐመድ, 48) ሱረቱ አል ፈትሕ49) ሱረቱ አል-ሁጁራት, 50) ሱረቱ ቃፍ, 51) ሱረቱ አል-ዛሪያት, 52) ሱረቱ አል ጡር, 53) ሱረቱ አል-ነጅም, 54) ሱረት አል-ቀመር, 55) ሱረቱ አል ረሕማን, 56) ሱረቱ አል-ዋቂዓህ, 57) ሱረቱ አል-ሐዲድ, 58) ሱረቱ አል-ሙጀድላህ, 59) ሱረቱ አል-ሐሽር, 60) አል-ሙም ተሒናህ, 61) ሱረቱ አል – ሶፍ, 62) ሱረቱ አል- ጁሙዓህ, 63) ሱረቱ አል-ሙናፊቁን, 64) ሱረቱ አልተጋቡን, 65) ሱረቱ አልጦላቅ, 66) አል- ተሕሪም, 67) ሱረቱ አል-ሙልክ, 68) ሱረቱ አል-ቀለም, 69) ሱረቱ አል ሐቃህ, 70) ሱረቱ አል-መዓሪጅ, 71) ኑሕ, 72) አል-ጂን, 73) አል-ሙዘሚል, 74) አል ሙደሢር, 75) አል-ቂያማህ, 76) አል-ደህር, 77) አል ሙርሰላት, 78) አል-ነበእ, 79) አል-ናዚዓት, 80) ዐበሰ, 81) አል-ተክዊር, 82) አል-ኢንፊጣር, 83) አል-ሙጠፍፊን, 84) አል-ኢንሺቃቅ, 85) አል-ቡሩጅ, 86) አል-ጣሪቅ, 87) ሱረቱ አል-አዕላ, 88) አል-ጋሺያህ, 89) አል-ፈጅር 90) አል በለድ, 91) ሱረቱ አል-ሸምስ, 92) ሱረቱ አል-ለይል, 93) ሱረቱ አል ዱሃ, 94) ሱረቱ አል – ኢሻራሕ, 95) ሱረቱ አል-ቲን, 96) ሱረቱ አል-ዐለቅ, 97) ሱረቱ አል-ቀድር, 98) ሱረቱ አል-በይናህ, 99) ሱረቱ አል-ዘልዘላህ, 100) ሱረቱ አል-ዓዲያት, 101) ሱረቱ አል-ቃሪዓህ, 102) ሱረቱ አልተካሡር, 103) ሱረቱ አል-ዐስር, 104) ሲረቱ አል-ሁመዛህ, 105) ሱረቱ አል-ፊል, 106) ሱረቱ አል-ቁረይሽ, 107) ሱረቱ አል-ማዑን, 108) ሱረቱ አል-ከውሠር, 109) ሱረቱ አል-ካፊሩን, 110) ሱረቱ አል-ነስር, 111) ሱረቱ አል-ለሀብ, 112) ሱረቱ አል-ኢኽላስ, 113) ሱረቱ አል-ፈለቅ, 114) ሱረቱ አል-ናስ
ይህ የአማርኛ ቁርዐን አፕሊኬሽን በቀላሉ የሚገነዘቡት እና ለአጠቃቀም ቀላል ነው::
አሁኑኑ ወደ አንድሮይድ ስልካችሁ ወይም ታብሌታችሁ በማውረድ ተመራጩን የአማርኛ ቁርዐን ትርጓሜ በየሄዳችሁበት ከእናንተ ጋር ይሁን::
查看更多
አል ቁርዐን በአማርኛ 資訊
相關視頻
Quran in Amharic

歷史版本

更多

አል ቁርዐን በአማርኛ 2.0 APK 2017年10月15日 3.41 MB 下載

Requires Android: Android 4.0.3+

Screen DPI: 120-640dpi

SHA1: 773024f313f7087a2f5fc78f5d06a8551dd140d7

Size: 3.41 MB

አል ቁርዐን በአማርኛ 1.0 APK 2016年11月10日 3.33 MB 下載

Requires Android: Android 4.0.3+

Screen DPI: 120-640dpi

SHA1: a1a7323c78855c2a087a384ec542e8d057af0999

Size: 3.33 MB

更多資訊

包名:

quran.Amharic

更新日期:

最新版本:

2.0

請求更新:

提交最新版本

系統要求:

Android 4.0.3+

安全下載

APKFab.com和該應用的下載連結是100%安全的。APKFab.com上列出的所有應用下載連結均來自Google Play Store或由用戶提交。對於來自Google Play商店的應用,APKFab.com不會對其進行任何形式的修改。對於用戶提交的應用,APKFab.com會在網站上發佈之前驗證其APK簽名的安全性。

分享
如果覺得這個頁面有用,可以分享給你朋友!