Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ

1.0 6

v2.51 by OromNet Software and Application Development

Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ APK download Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ APK download
Download through APKFab App
Safe & Fast Install • Region Free

About ChildCare የህፃናት የልጆች እንክብካቤ

ChildCare የህፃናት የልጆች እንክብካቤ (Package Name: com.oromnet.health.babycare) is developed by OromNet Software and Application Development and the latest version of Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ 2.51 was updated on October 20, 2023. Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ is in the category of Health & Fitness. You can check all apps from the developer of Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ and find 45 alternative apps to Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ on Android. Currently this app is for free. This app can be downloaded on Android 5.0+ on APKFab or Google Play. All APK/XAPK files on APKFab.com are original and 100% safe with fast download.
Child care የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ
Infant and Child care in Amharic
ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና እንክብካቤ መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው። ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።
በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ፣ ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ወላጆች፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ጠቃሚ መረጃ ከዚህ አፕ ያገኛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋልን።
አፕልኬሽኑ ያካተታቸው ርዕሶች
የጨቅላ ዕድገት በወራት፣ ማስመለስ፣ ዳይፐር፣ እንቅልፍ፣ የተለመዱ ችግሮች፣ የዳይፐር ሽፍታ ፣ የሆድ መድረቅ ፣ ተቅማጥ፣ ትኩሳት፣ ቁርጠት Colic ኮሊክ፣ እትብት ፣ የህጻናት የጥርስ ዕድገት - ጥርስ ማውጣት ልጅዎን ማግሳት፣ የህፃናት ጭንቅላት ፣ ጡት ማጥባትና የድቄት ወተት መመገብ ...
በዚህ አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅላ ህጻናት የሚያጠቃልሉ ናቸው። ነገር ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጎት ሊኖረው እንደሚችል ያስታውሱ። ጥያቄ ቢኖርዎት፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።
አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጉ፣ መድረኩ ክፍት ነው፤ ይጻፉልን።
አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Ethiopia
Read More
ChildCare የህፃናት የልጆች እንክብካቤ Features
Previous Versions More
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ 2.51 APK
October 20, 2023 15.09 MB

Requires Android: Android 5.0+

Screen DPI: 120-640dpi

SHA1: 55d02f4f3be4bcc699ab50e405d49ce82667098e

Size: 15.09 MB

Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ 2.4 APK
October 14, 2021 12.11 MB

Requires Android: Android 4.1+

Screen DPI: 120-640dpi

SHA1: ffc3b79819784bb287c547a525376cc30f1ed8b7

Size: 12.11 MB

What's New:

Content updated.
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ 2.2 APK
May 30, 2021 11.18 MB

Requires Android: Android 4.1+

Screen DPI: 120-640dpi

SHA1: 5c3523f030472abc619a48b26f4398bdf740814d

Size: 11.18 MB

What's New:

Content updated.
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ 2.0 APK
June 27, 2020 6.74 MB

Requires Android: Android 4.1+

Screen DPI: 160-640dpi

SHA1: 298c1180f1739a4dabc336c54b24b57f5b1e12f1

Size: 6.74 MB

What's New:

- General performance improvements to graphical elements and resource optimization
More Information

Update Date:

Latest Version:

2.51

Need Update:

Submit latest version

Available on:

Google Play

Requirements:

Android 5.0+