Página de inicio Selección de editores Reseñas Noticias Alternativas Top 10 Registro previo Oferta por tiempo limitado Juegos populares Aplicaciones populares Categoría APK Downloader Subir APK Extensión de Chrome APKFab APP Buscar app
Seleccionar idioma

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic

9.3 36

v4.71 por OromNet Software and Application Development

Sobre Pregnancy እርግዝናና ወሊድ ሙሉ መረጃ

እርግዝናና ወሊድ Embarazo ሙሉ መረጃ
ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ።በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና ሁኔታ) መረጃዎችን።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ያገኙበታል እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል።
አብዛኛዉ ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ብዙ ያልጠበቁት ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ ፤ ስለዚህ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታጅቦ ብዙ ሊጠቀሙበት ያስችላቈቈ
አቶ ባል! ባለቤትዎአርግዘዋል? እንኳን ደስ አልዎት! እንግዲያዉስ ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና በእርግዝና ጊዜ ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት እንዲችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ በቀላሉ መንገድ ሞባይሎት ላይ ጭነዉ ሊጠቀሙበት ይችላሉ።።።
-
-የጽንስ አጀማመር ፣ ለማርገዝ ወሳኝ ወቅት ፣ የእርግዝና ግንኙነት ፣ የወር አበባ መዘግየት መዘግየት እና መጥፋት ፣ እርግዝናን ማረጋገጥ ፣ የእርግዝና ምልክቶች ፣ ማርገዝ አለመቻል (መካንነት) ፣ የሴቶች ፣ የወንዶች መካንነት ፣ በእርግዝና ወቅት ስለሚያጋጥሙ አደገኛ የጤና የጤና ምልክቶችና መፍትሔዎች ፣ በቅድመ ወሊድ ስለሚሰጡ የሕክምና ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ eléctrico ወላጆች የቅድመ ወሊድ ክትትል በማድረግ የሚያገኙት ጥቅም ፣ ጤናማ ፅንስና የተመጣጠነ ምግብ ፣ እናትና ልጅ በእርግዝና ወቅት ፣ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ፣ ከ 4 ኛዉ -6 ኛዉ ወራት ፣ ከ 7 ኛዉ -9 ኛዉ ወራት ፣ እርግዝናና ኤች.አይ.ቪ... ፣ ከወሊድ በኋላ ፣ ከወሊድ በኋላ ወሲብ ፣ የአውሮፕላን በረራ ፣ የተፈጥሮ ወሊድ እና የሲ-ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) ወሊድ ፣ ከወሊድ በኋላ ክብደትን ፣ ህጻኑን ህጻኑን መንከባከብ እንቅልፍ ከወሊድ በኋላ .... የተሰኙትን ርዕሶች እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን መረጃ አድርጎ ይዟል።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በእነዚህ መረጃዎች ላይ መቶ በመቶ ጥገኛ መሆንም የለብንም። እነዚህ መረጃዎች የሀኪምን ምክር እና የህክምና ባለሞያዎችን ምክር አይተኩም ወይም አማራጭ አይደሉም። መረጃዎቹ የተሟሉ ወይም ሙሉ በሙሉ መልስ የሚሰጡ ወይም አጠቃሎ የያዙ አይደሉ
እነዚህ መረጃዎችን ብቻ ተጠቅመን ምንም አይነት የህክምና እገዛ ወይም ምርመራ ማድረግ የለብንም። ከህክምና ጋር በተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ ሀኪምን ማማከር ምንግዜም ቅድሚያ ሊሰፋፋ በአፕሊኬሽኑ ላይ ያለዉን መረጃ ብቻ በማንበብ የሀኪምን ምክር እና አስተያየት ማጣጣል የለብንም።
አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻኍሕ አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል oromnetplc@gmail.com እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።
PLC ነቀምቴ ኢትዮጋ
Desarrollo de software y aplicaciones OROMNET, Nekemte, Etiopía

Actualización de Pregnancy እርግዝናና ወሊድ ሙሉ መረጃ 4.71

- Content revised and updated
- General performance improvements to graphical elements and resource optimization
Más información
Características de Pregnancy እርግዝናና ወሊድ ሙሉ መረጃ

Versiones antiguas

Más

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic 4.71 XAPK APKs September 1, 2024 26.27 MB Descargar

Requires Android: Android 5.0+

Architecture: arm64-v8a

Screen DPI: 160-640dpi

SHA1: 37ac5c47063e77fff3fcf76de8a56e69c180a8d7

Size: 26.27 MB

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic 4.63 APK November 18, 2023 13.13 MB Descargar

Requires Android: Android 5.0+

Screen DPI: 120-640dpi

SHA1: 487a5888261ce370530bcb291a524a51eb41f1c4

Size: 13.13 MB

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic 4.63 XAPK APKs December 24, 2023 12.5 MB Descargar

Requires Android: Android 5.0+

Screen DPI: 160-640dpi

SHA1: b725aacf917864dbd2bb782a9ddfe3d93d2feb49

Size: 12.5 MB

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic 4.6 APK October 6, 2023 12.86 MB Descargar

Requires Android: Android 5.0+

Screen DPI: 120-640dpi

SHA1: 986a2d7c885e10b0b6504000a940df2c683e8553

Size: 12.86 MB

Más información

Nombre de paquete:

oromnet.com.Health.Pregnancy

Fecha de actualización:

Última versión:

4.71

Pedir actualización:

Enviar la última versión

Disponible en:

Google Play

Requisitos:

Android 5.0+

Descarga segura

APKFab.com y el enlace de descarga de esta aplicación son 100% seguros. Todos los enlaces de descarga de aplicaciones que aparecen en APKFab.com son de Google Play Store o enviados por los usuarios. Para la aplicación desde Google Play Store, APKFab.com no lo modificará de ninguna manera. Para la aplicación enviada por los usuarios, APKFab.com verificará la seguridad de la firma de APK antes de publicarla en nuestro sitio web.

Compartir
Comparte esta página con tus amigos si te resulta útil