Página de inicio Selección de editores Reseñas Noticias Alternativas Top 10 Registro previo Oferta por tiempo limitado Juegos populares Aplicaciones populares Categoría APK Downloader Subir APK Extensión de Chrome APKFab APP Buscar app
Seleccionar idioma

ሶስቱ መሰረቶች

10.0 12

v1.0 por Abdulsemed

Descargar por medio de APKFab App
Instalación segura y rápida - sin restricción recional

Sobre ሶስቱ መሰረቶች

الأُصُولُ الثَّلاثَةُ
ሶስቱ መሰረቶች
ሸይኽ
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ
ረሒመሁላህ
(1115-1206 ዓ.ሂ.)
መግቢያ
“አልኡሱሉ አሥሠላሣህ” እና “አልቀዋዒዱል አርበዕ” ኪታቦች በሱንኒው አለም ባሉ ሙስሊሞች ዘንድ ሰፊ እውቅና እና ተቀባይነት ያላቸው ኪታቦች ናቸው ፡፡ ኪታቦቹ በውስጣቸው ከያዙት አንገብጋቢ የተውሒድ መልእክት በተጨማሪ አቀራረባቸው በራሱ እራሱን የቻለ ትልቅ ስርኣተ-ትምህርት ነው ፡፡ እያንዳንዱ ነጥብ በቁርኣናዊ ወይም ሐዲሣዊ ማስረጃ መደገፉ በዚህ ስርኣተ- ትምህርት ውስጥ ያለፈ ትውልድ የትኛውንም እምነት ነክ ጉዳይ ያለ ማስረጃ ሊቀበል እንደማይገባው ፅኑ መልእክት አለው ፡፡
በትርጉም ስራዬ ላይ በኪታቦቹ ውስጥ የተጠቀሱ የቁርኣን አንቀፆችን ፣ ሐዲሦችን እና የዑለማእ ንግግሮችን መገኛቸውን ያሰፈርኩ ሲሆን ሐዲሦቹን ቡኻሪና ሙስሊም ከዘገቧቸው ውጭ ባሉት ላይ የታላቁን ሙሐዲሥ የሸይኹል አልባኒን ብይኖች አስፍሬያለሁ ፡፡ አልፎ አልፎ ሀሳቦችን ያብራራሉ ብዬ ያሰብኳቸውን ማስታወሻዎች ከግርጌ አስፍሬያለሁ ፡፡
ኪታቦቹን ለመማር ማስተማር ይበልጥ እንዲያግዝ በማለም ሙሉ ትርጉም ብቻ ከማድረግ ይልቅ ዐረብኛውን መልእክት ካሰፈርኩ በኋላ ቀጥሎ ትርጉሙን ያስከተልኩ ሲሆን ለጀማሪዎች እንዲያግዝ በማሰብም የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (ሐረካት) እንዲኖሩ አድርጌያለሁ ፡፡
ያለንበት ዘመን እንደ አሕባሽ ያሉ የጥፋት ሃይሎች ኢስላማችንን ለመናድ ፣ ህዝባችንን በብልሹ እምነቶች ለመበከል ቆርጠው የተነሱበት ዘመን እንደመሆኑ ወላጆች ለልጆቻቸው ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ትኩረት ሊሰጡ የሚገባቸው ጊዜ ነው ፡፡ ሁሌ እንደ አሸን እየፈሉ ያሉ የአስተሳሰብ ወረራዎችን ለመመከት ንቃተ-ህሊናን ማዳበር ቀዳሚው ምርጫ እንደመሆኑ ወላጆች ይህንን የትልቅ ዓሊም ትልቅ ስራ እና መሰል ጤናማ ኪታቦችን እየመረጡ ለልጆቻቸው በማቅረብ ልጆች ከምንም በላይ ፣ ከምንም ቀድሞ የጌታቸውን ሐቅ እንዲያውቁ ሊያግዟቸውና እራሳቸውን ከጥፋት የሚጠብቁበት እውቀት ሊያስታጥቋቸው ይገባል ፡፡ ዛሬ ላይ ለተውሒድ ግንዛቤውና ፍቅሩ ያለው ትውልድ ማፍራታችን በሂደት ጠንካራ ህዝብ ለመገንባት ፅኑ መሰረት ይሆነናል ፡፡
መፅሐፉ በቀጣይ እትም በተሻለ መልኩ ይወጣ ዘንድ እርምት ወይም ሀሳብ ያለው ሰው ለሚሰጠኝ ጥቆማ አስቀድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ፡፡
ሙሐመድ አሕመድ ሙነወር
ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወህሃብ አላህ ይዘንላቸውና በ 1115 ዓመተ-ሂጅራ ተወልደው በ 1206 ነው የሞቱት ፡፡ ቁርኣንን ገና አስር አመት ሳይሞላቸው የሐፈዙ ሲሆን ዒልም ፍለጋ ከትውልድ ቀያቸው በመውጣት ወደ መካ ፣ መዲናህ ፣ አልአሕሳእ ፣ በስራ ፣ በግዳድ ተጉዘዋል ፡፡ የተወለዱትም የሞቱትም ዑየይናህ ውስጥ ነው ፣ በሳዑዲ ዐረቢያ ነጅድ ክልል ፡፡ ለደዕዋ የሚያግዛቸውን እውቀት ከገበዩ በኋላ በቀጥታ ወደ ደዕዋው መስክ በመግባት ህይወታቸውን በዚሁ ላይ አሳልፈዋል ፡፡ የደዕዋቸው ቀዳሚ ትኩረትም በዘመናቸው በሰፊው የተንሰራፋውን በኢስላም ስም የሚፈፀም የባእድ አምልኮ መጋፈጥ ነበር ፡፡ የተውሒድ ዘመቻቸው በአላህ እገዛ ፍሬ አፍርቶ የልፋታቸውን ውጤት በአይናቸው ለማየት በቅተዋል ፡፡
ሸይኹ ዐቂዳን ማስተካከል ላይ ያነጣጠሩ በርከት ያሉ ኪታቦችን ጥለው ያለፉ ሲሆን ተማሪዎቻቸውና ወራሾቻቸውም ሀላፊነታቸውን ተረክበው የድርሻቸውን ተወጥተዋል ፡፡
ሸይኹ - አላህ ይዘንላቸውና - ጠላቶቻቸው እንደሚቀጥፉባቸው ከቁርኣንና ከሐዲስ ያፈነገጠ እንግዳ አስተሳሰብ አላመጡም ፡፡ ለእያንዳንዱ ንግግሮቻቸው የቁርኣንና የሐዲስ ማስረጃ መጥቀሳቸውም ይህንን ሐቅ በሚገባ ያስረዳል ፡፡ በየመሀሉ የቀደምት ዑለማዎችን ንግግሮች ጣል ማድረጋቸውም በቀደምቶቹ ፍኖት ላይ የሚጓዙ እንጂ አዲስ አስተሳሰብ ጠንሳሽ እንዳልሆኑ በቂ ምስክር ነው ፡፡
Más información
Características de ሶስቱ መሰረቶች

Versiones antiguas

Más

ሶስቱ መሰረቶች 1.0 APK September 14, 2019 2.88 MB Descargar

Requires Android: Android 2.1+

Screen DPI: 160-640dpi

SHA1: eafbd981a920f9900768d41ac2bf2af1aa6ee76f

Size: 2.88 MB

Más información

Fecha de actualización:

Última versión:

1.0

Pedir actualización:

Enviar la última versión

Disponible en:

Google Play

Requisitos:

Android 2.1+

Descarga segura

APKFab.com y el enlace de descarga de esta aplicación son 100% seguros. Todos los enlaces de descarga de aplicaciones que aparecen en APKFab.com son de Google Play Store o enviados por los usuarios. Para la aplicación desde Google Play Store, APKFab.com no lo modificará de ninguna manera. Para la aplicación enviada por los usuarios, APKFab.com verificará la seguridad de la firma de APK antes de publicarla en nuestro sitio web.

Compartir
Comparte esta página con tus amigos si te resulta útil