ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ

9.1 3

v2.0 por فضاء القنوات

Baixar ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ APK Baixar ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ APK

Sobre ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ

"ወደ መነሻ መሰረቶቹ ልንመልሳችሁ ወደድን። ሎጂካዊ አስተሳሰብን አብረን በመቅዘፍ በፈላሰፎችና ርእዮተኞች አባባሎች መጠቀምም ፈለግን። የደስተኝነትንና የመታደልን መንገድ ለመፈለግ በምናደርገው ጉዞ በታላላቅ መሪዎች፣በጎምቱ ሰዎችና በታዋቂ ጥበበኞች ተሞክሮዎች መታገዝንም አስፈላጊ ሆኖ አገኘን።
ጉዞው የመታደልና ወደዚያ የሚወስድ ርእዮታዊ የስልጣኔ ጉዞ ነው። በሰው ነፍስያ ድብቅ ባህር ከውስጥ የሚቀዘፍ፣ታሪክንና ያለፈውን ሁሉ የሚያስስ፣መጻኢውን ጊዜ ከሩቅ አሻግሮ የሚመለከት ጉዞ ነው። ሁሉም ወደ መታደልና ወደ ደስተኝነት የሚያደርስ መንገድ ባለቤት ነን በሚሉ የተለያዩና እጅግ በበዙ የርእዮትና የእሳቤ ጎራዎች ማእበል ውስጥ . . ስነልቦናን ጠግነን ለግለሰብ ትኩረት በመስጠት፣ሕብረተሰቦችና ሕዝቦች የመታደልንና የደስተኝነትን መንገድ ለመተዋወቅ ካላቸው ፍላጎት ጋር አብረን ለመጓዝ እንሠራለን . .
እናም መንገዱን ለመምረጥና ለመተዋወቅ ብቻ ሳይሆን ለመሞከርና ለመመዘንም ጭምር፣ተገቢው መስፈርት የቱ እንደሆነ ለማየት ከእኛ ጋር ሁኑ እንላለን . .
የመታደልን መንገድ ለመፈለግ የሚደረግ ጉዞ . . የስነምግባር፣የሳይንስ፣የስልጣኔ፣የርኅራሄና የክብር መንገድ ነው . .
እርስዎስ ይህን መንገድ ያውቃሉ?! ለማወቅስ ይፈልጋሉ?!"
Leia Mais
Recursos de ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ
Versões Antigas Mais
ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ
ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ 2.0 APK
September 2, 2016 9.94 MB

Requires Android: Android 4.0+

Architecture: arm64-v8a, armeabi, armeabi-v7a, x86, x86_64

Screen DPI: 120-640dpi

SHA1: a9f1722dd7430a53dbcc2f2f51171910e81ca748

Size: 9.94 MB

Mais Informações

Nome do Pacote:

com.pathhappineam.fada

Data de Atualização:

Última Versão:

2.0

Solicite Atualização:

Enviar última versão

Requisitos:

Android 4.0+